ተመለስ · All opportunities
Video Editing Open · ክፍት

ቪዲዮ ኤዲቲንግ

Video Editing

Posted on Aug 6, 2026

ሙሉ መግለጫ · Description

የራሳችሁ የቲክቶክ አካውንት ላይ በCap Cut edit የማድረግ ልምድ አላችሁ?

💁‍♂…እንግዲያው በፈለገ ቅዱሳን ለታላቅ አገልግሎት ትፈለጋላችሁ!!!!

የሰንበት ት/ቤታችን ሚዲያ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች አድናቆትና ተወዳጅነትን በማትረፍ በክፍለከተማ እና በአዲስአበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጭምር ለታላላቅ ሥራዎች እየተጠራ አገልግሎቱን ማከናወን እንዲችል አድርገውታል። በዚህም እጅግ ታላቅ ደስታ ይሰማናል!

ይህንን መልካም ጅማሮ ይበልጥ ለማስፋት ከዚኽ ጠንካራ የሚዲያ ቲም ጋር አብረው መሥራት የሚፈልጉ አባላትን ማሰባሰብና ሥልጠና ሠጥቶ አባል ለማድረግ ታስቧል።

መሠረታዊ የኤዲትንግ ግንዛቤ እና edit ማድረጊያ ጥሩ ስልክ/ኮምፒውተር ካላችሁ በቂ ነው። ምክንያቱም እውቀታችሁን የምታሳድጉበት ተጨማሪ ሥልጠና በሚዲያ ክፍሉ ይሠጣል

መስፈርቶች · Requirements

  • Good Performance Pc